Channel
Updated: 2026-07-31
#ቅዱስ_መርቆሬዎስ ሐምሌ ሃያ አምስት በዚች ቀን ቁጥር የሌላቸው ተአምራትንና ድንቆችን ባሳየባት በምስር አገር የቅዱስ መርቆሬዎስ ቅዳሴ ቤተ ክርስቲያኑ ሆነ። ልደቱም በዚሁ ዕለት ነው፡፡ ‹‹መርቆሬዎስ›› ማለት የአብ ወዳጅ ማለት ነው፡፡ ዳግመኛም የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ ማለት ነው…
የቴሌግራም ቻናል 21 መዝሙር ◈21 ◈
የቴሌግራም ቻናል 21 መዝሙር ◈21 ◈
ሐምሌ ፳፬ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.አቡነ ዘዮሐንስ ጻድቅ ዘክብራን (ኢትዮጵያዊ) ፪.ቅዱስ አባ ኖብ ሰማዕት ፫.መቶ ዘጠና ሺህ ሰማዕታት (የአባ ኖብ ማኅበር) ፬.አባ ተክለ አዶናይ ዘደብረ ሊባኖስ ፭.አቡነ ተወልደ መድኅን (ኢትዮጵያዊ) ፮.አባ ስምዖን ጻድቅ ሊቀ ጳጳ…
✝የደብረ ሊባኖሱ አባ ተክለ አዶናይና የተወልደ መድኅን ዳግመኛም በዚች ቀን የደብረ ሊባኖሱ አባ ተክለ አዶናይና የተወልደ መድኅን የሌሎችም ማኅበሮቻቸው መታሰቢያቸው ነው ። በረከታቸውም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን ። በዚችም ቀን አንድ መቶ ዘጠና ሽህ ሰማንያ አራት የአባ ኖብ ማኅ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፳፬ ✝ቅዱስ_አባ_ኖብ_ሰማዕት አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሐምሌ ሃያ አራት በዚች ቀን ከደቡባዊ ግብጽ ከታችኛው ምድር አውራጃ ከንሒሳ ከተማ ቅዱስ አባ ኖብ ሰማዕት ሆኖ ሞተ ። የዚህም ቅዱስ ወላጆቹ ቅዱሳን ንጹሐንና የሚራሩ ነበሩ ። …
የዕለቱ ወንጌል የማርቆስ ወንጌል 19:16-22 መልካም ቀን😊 የቴሌግራም ቻናል 21 መዝሙር ◈21 ◈
እልል እልል እልል እልል እልል እልል ደስ ይበለን ሁላችን አምላካችን መልካም አደረገልን ደስም አለን የሠራዊት ጌታ ክበር ተመስገን አዝ ልመናን ይሰማል…..…..…..እልል እግዚአብሔር ይረዳል…...እልል ከመንገድ አንወድቅም ....አልል እርሱ ይደግፈናል ............አልል አዝ ሰ…
በ👉21 mezmur በየቀኑ አዳዲስ እና የድሮ መዝሙሮችን አጫጭር መንፈሳዊ ታሪኮችን መንፈሳዊ ጥያቄ እና መልስ መንፈሳዊ ፊልሞች እንዲሁም መንፈሳዊ ኮርሶችን በየጊዜው ያገኛሉ 😍😍 እርሶም share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ :: 👉 @m_ezmur2 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት!