Channel
🔆እየጠየቁ መኖር መልስን፣ መልስን ፈልጎ ማግኘት ዕውቀትን፣ እውቀት ነፃነትን፣ ነፃነት ሙሉ ስብዕናን፣ ሙሉ ስብዕና ሠላምና እርካታን፣ እርካታ ደግሞ ደስተኛ ሆኖ መኖርን ያስገኛል፡፡ አብረን እንደግ !! @ethiohumanity @ethiohumanity ✍የተሰማቹን አጋሩን! ቤቱ ሁሌም ክፍት ነው፣ሃሳባቹን ፃፍፍ አርጉልን @ethiohumanitybot
Updated: 2026-08-23
🛑በደስታ እና በሀዘን መሀል አንድ ድልድይ አለ ሰላም። ሰላም ከሁሉ ይልቃል የህይወት ሚዛን ነውና። ደስታም ሆነ ሐዘን ወጀብ ናቸው - በዓይነት የተለያዩ ህመሞች። ሰላም ከነዚህ ሁለቱ ኋላ የሚመጣ ስክነት ነው። ሌላ ወጀብ እስኪመጣ የሚሰማን ዘላለማዊነት። በፊዚክስ ውስጥ የሚዛናዊነት …
Media post
🎄በመላው ዓለም ለምትኖሩ የክርስትና እመነት ተከታይ እህት ወንድሞቻችን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ። 💛ይህንን ቀን ስናከብር በአንድነት፣ በርህራሄ የወደቀን የምናነሳበት፣ የታመመን የምንጠይቅበት፣ ለተቸገሩ የምንረዳበ…
📍ስለነገ ሳስብ አዝናለሁ። ዛሬ የሚሆነው ሁሉ ከአቅማችን በላይ እንደሆነ እናስባለን አይደል? መራሩ እውነት ግን ነገ ይብሳል። በአለማችን ብዙ የመከራ ድግስ ተደግሷል። እንደግለሰብ የተወሰኑ ግለሰቦች ህይወት ነገ ከዛሬ ሊሻል ይችላል ግን ብዙሀኑ የአለም ህዝብ ነገው ከዛሬ የከፋ ነው።…
Media post
🌼እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼አዲስ ሀሳብ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ ከትላንት ስህተቶች የምንማርበት፣ አዲስ አላማ ቀርፀን የምናሳካበት፣ ጥላቻና ልዩነትን አስወግደን በአንድነትና በፍቅር ወደ ተሻለ እድገት የምንሸጋገርበት የተባረከ ዘመን ይሁንልን። 🌻ለመላው ኢትዮጵያውያን …
🛑ጦርነት!!! የሰው ልጅ የውድቀቱ ጥግ፣ የድንዛዜው ቁንጮ፣ የኋላቀርነቱ መስታወት... ሰልጥነን እንደ ሰየጠን፣ ዘምነን እንደ ጎመዘዝን የሚናገርብን እውነት... በቁስ ተጊጠን በመንፈስ እንደነጠፍን የሚያሳብቅ ገጽታ፣ በሳይንስ ተራቀን በሞራል እንደቀነጨርን መስካሪ ሃቂቃ... ጦርነት!…
Media post
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.