Channel
የ ያሲን ኑሩ ሐዲሶች Yasin Nuru "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ) "የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም " የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል :>> { አል -ዘልዘለህ 7} UNOFFICIAL ለአስተያየት👇👇 @hasabbbbot ሀዲሶችን ከፈለጋችሁ👇👇 @yasin_nuru_hadis
Updated: 2026-08-21
እናቴም፣ አባቴም ነፍሴም ቤዛ ይሁንልዎ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ اللَّهُمَّ صل عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ የተባረከ ጁምዓ ይሁንልን! @yasin_nuru @yasin_nuru
«እየተቀጣህ ነው፤ ነገር ግን የተቀጣህ አይመስልህም!» ✅ ሌሊቱን ሙሉ ነቅተህ እያደርክ፣ የሌሊት ሶላትን (ቂያሙል ለይልን) ከመስገድ ተነፍገሃል፤ ✅ በቂ ትርፍ ጊዜ እያለህ፣ ቁርኣን ማንበብ ተከልክለሃል፤ ✅ አንደበትህ ገርና ተናጋሪ ሆኖ ሳለ፣ አላህን ማውሳት (ዚክር ማድረግ) ተስኖሃ…
ቲክቶክ ትውልድን በጎ ነገር ከሚያስተምር ቪድዮ ይልቅ አሰቃቂ፣ለማየት የሚዘገንን ትውልድን የሚያበላሽ ቪዲዮ የሚታይበት ሶሻል ሚዲያ ከሆነ ቆየ። ያለፈው አልፎ መንግስት ለምንድነው ይሄን ሚዲያ መፍትሄ የማያበጅለት።
☞ አምስቱ የተውበት መስፈርቶች! 🎙ሸይኽ ሙሀመድ አህመድ ዑመር አል-ባሲጢይ (ረሂመሁላህ) @yasin_nuru @yasin_nuru
➡️ጤንነትን ከፈለክ ሰኞ እና ሐሙስን በመፆም ላይ አደራ። ➡️ደስታን ከፈለክ በቀን ውስጥ ትንሽም ቢሆን ቁርዓንን ሳትቀራ እንዳታድር። ➡️ፊትህ በኑር እንዲያበራ ከፈለክ 3ረከዓም ቢሆን ለይል ሰላት እንዳያመልጥህ። ➡️እርጋታ እና ስክነት ከፈለክ ዚክር ላይ ተበራታ። ➡️ገንዘብ እና መል…
ከአሽረፈል ኸልቅ ﷺ አስደናቂ ባህሪያት መካከል "እዝነታቸው" ይገዝፍብኛል ይላል ኡስታዝ በድሩ ሑሴን። አልተሳሳተም። በሁለንተናዊ ህይወታቸው ውስጥ እዝነት ጎልቶ ይታያል። ኡስታዙ አራት ክስተቶችን ያነሳል። ➤ የመጀመሪያው ፈትህ መካ ነው። ድል አድርገው መካ ሲገቡ ያሳደዷቸው ፣ ባልደረ…
የተባረከ ጁምዓ ይሁንልን! . #ኡስታዝ_ያሲን_ኑሩ #Ustaz_Yasin_Nuru ሰሉ አለ ነቢ @yasin_nuru @yasin_nuru
"ስትቀርበው ለራቀህ አትጨነቅ ምክኒያቱም 'ውድ ነገር " ያለቦታው እርካሽ ነው እና" "ስታምነው ለከዳህ አትጨነቅ ምክኒያቱም " ታማኝ "በመሆንህ አሸንፈሃል እና" "ስትፈልገው ባጣኸው ነገር አትጨነቅ" ምክኒያቱም" እርሱ አንተን ሲፈልግ ታገኘዋለህ እና" "ስትወደው ለጠላህ አትጨነቅ ምክ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.