Channel
Updated: 2026-09-11
#UoG የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለነባር የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎቹ ለ2019 ትምህርት ዘመን ጥሪ አድርጓል። የምዝገባ ቀን 👇 መስከረም 04 እና 05/2019 ዓ.ም የትምህርት መጀመሪያ ቀን 👇 መስከረም 06/2019 ዓ.ም በ…
#ArbaMinchUniversity አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ትምህርት ዘመን ነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም ለመልሶ ቅበላ ብቁ የሆናችሁ ተማሪዎች የመግቢያ፣ የምዝገባ እና የትምህርት መጀመሪያ መርሐግብር ይፋ አድርጓል፡፡ ወደ ዩኒ…
#DebreMarkosUniversity በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ካምፓስ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን መግቢያ ቀን መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። በመሆኑም ነባር የህክምናና የጤና ሳይንስ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በአካ…
#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ላይ ነው❗️ BSc Fields of Study: → Doctor of Medicine → Doctor of Dental Medicine → Bachelor of Dental Sci…
ተራዝሟል! በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ እስከ መስከረም 05/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ስለሆነ…
#WachemoUniversity ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ትምህርት ዘመን የነባር መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ትምህርት መስከረም 13/2019 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል፡፡ Pre-engineering, Other Natural S…
እንኳን ለ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል (እንቁጣጣሽ) አደረሰን! ዘመኑ የስኬት፣ የጤና እና የፍቅር ያድርግልን። በሀገራችን ኢትዮጵያም ሰላም ሰፍኖ አንድነታችን ፀንቶ በፍቅር የምንኖርበት ዘመነ ፍስሃ ይሁንልን። የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 ☎️ 090…
Happy Ethiopian New Year! እንኳን ለ2019 ዓ.ም አደረሰዎ! መልካም አዲስ ዓመት! @tikvahuniversity
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.