Channel
Updated: 2026-07-27
ዩክሬናውያን በማሊ ጥቃት የሚሠነዝሩ ቅጥረኞችን የሚያሠለጥኑት በኮትዲቯር ጫካዎች ውስጥ ነው - የኒጀር ፕሬዚዳንት ዩክሬናውያን በሚያዝያ ወር ማሊ ላይ ከደረሰው ጥቃት ጀርባ የነበሩ ቅጥረኞችን በማሠልጠን መሳተፋቸውን አብዱራህማን ቲያኒ ለሚዲያ ተናግረዋል። 👉 ከዩክሬን አጎራባች ሀገ…
🔥🇷🇺 ሩሲያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ባሕር ኃይል ሥርዓት ክፍለ ጦር አቋቋመች "የሰሜን ባሕር ኃይል ሰው አልባ የውሃ ላይ እና የውሃ ውስጥ መርከቦችን የታጠቀ ክፍለ ጦር ቀድሞውንም ያለው ሲሆን በቀጣይ ዓመት በፓስፊክ የባሕር ኃይል ተመሳሳይ ክፍል ለማቋቋም ታቅዷል" ሲሉ የሩሲ…
ብርቅዬ የኑቢያን ቀጭኔዎች ወደ ኡጋንዳ ተዛወሩ 🦒 ባለሥልጣናት የሀገሪቱን 40% የነዳጅ ክምችት በያዘው ክልል ውስጥ ከፍተኛ የዱር እንስሳት ጥግግት የሚያስከትለውን አደጋ ለመቀነስ፤ ከፍተኛ የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸውን12 የኑቢያን ቀጭኔዎችን ከሙርቺሰን ፎልስ ፓርክ 106 ኪሎ ሜ…
ፈረንሳይ የሳኅል ሀገራትን የሚያውኩ ቅጥረኛ ወታደሮችን ትደግፋለች - የኒጀር ፕሬዚዳንት በቅርቡ በኒያሜ አየር መንገድ ላይ ጥቃት ያደረሱት አካላት በፈረንሳይ፣ በአውሮፓ ኅብረት ወይም በአጠቃላይ በምዕራባውያን የሚከፈላቸው ቅጥረኞች ናቸው ሲሉ አብዱራሃማኔ ቲያኒ ለመገናኛ ብዙኃን ተናግረ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
#viral| ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም! ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🚨 የባሕር ኃይል በሩሲያ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ግምጃ ውስጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታል - ፕሬዚዳንት ፑቲን ፑቲን፤ አኀጉር አቋራጭ የባሊስቲክ ሚሳኤሎችን የታጠቀው የሰርጓጅ መርከብ ስብስብ የሩሲያን ጠላቶች ለማገድ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ሲሉም አክለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑት…
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ያስገነባውን የላቀ ማዕከላዊ ላብራቶሪ ከፈተ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስተር አይሻ መሃመድ፤ “ይህ የላቀ ማዕከላዊ ላብራቶሪ የዘመናዊ መሰረተ ልማት ማሳያና ሀገራዊ ደህንነታችንን በፅኑ መሰረት ላይ የሚያሻግር አንጋፋ ፕሮጀክት ነው” ብለዋል። 🇪🇹🇦🇪 …
#viral | ደቡብ ቻይናን የመታው ሱፐር ታይፉን ኖኡል 710,000 ሰዎች ከቀዬአቸው እንዲፈናቀሉ አስገደደ 🇨🇳🌪 አውሎ ንፋሱኡ በሰከንድ እስከ 45 ሜትር የነፋስ ፍጥነት እየተንጎደጎደ እሁድ ማለዳ በጓንግዶንግ ግዛት ደርሷል። ቀስ ብሎ ወደ ኃይለኛ የሐሩር ክልል ማዕበል ቢወርድም…
ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa