Channel
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም]
Updated: 2026-07-31
በሰውፊት የምትመስለውን ያህል ለብቻህ ስትሆን አትሆንም!?
﴿ أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ ﴾ : قال ابن رجب - 🤲 - : 🏷️فمن قام بحقوق الله عليه فإنَّ الله يتكفَّل له بالقيام بجميع مصالحه في الدُّنيا والآخرة، ومَن أراد أن يتولَّى الله ح…
⚠️ ትኩረት ይደረግበት! ከቅርብ ጊዜ ወዲህ «ስለ ቀልባችን» የሚለውን የስማችንን እና የፕሮፋይላችንን መለያ በመጠቀም በቴሌግራም፣በቲክቶክ እና በፌስቡክ የተከፈቱ በርካታ ሀሰተኛ አካውንቶች መኖራቸውን አስተውለናል። ስለሆነም ከዚህ በታች ከተጠቀሱት ይፋዊ አድራሻዎቻችን ውጭ ምንም ዓይነ…
قال ابن الجوزي -رحمه الله- : «واعلم أن المعاصي تسد أبواب الرزق، وأن من ضيع أمر الله ضيعه الله» صيد الخاطر
አላህዪ! ወዴት ልሂድ? የማንንስ በር ላንኳኳ? ከአንተ ውጪ ማን አለኝ? መጠጊያዬም፣ መሸሸጊያዬም አንተ ብቻ ነህ። የሁሉ ነገር ባለቤት ሆነህ ሳለ እንዴት ከበርህ እመለሳለሁ? የአዛኞች ሁሉ አዛኝ ሆነህ ሳለ እንዴት ተስፋ እቆርጣለሁ?
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች... በዚህ ቻናል በኩል ብዙ ልባቸው የተሰበረ እና በውስጥ መስመር ጭንቀታቸውን የሚያማክሩን ወንድም እና እህቶች አሉን። እስኪ ስለነሱ ብላችሁ ሀሳባችሁን አካፍሉን፦ ➠ አሁን ላይ በሀራም ፍቅር ፈተና ውስጥ ሆነው ከዛ መውጣት ለሚፈልጉ... ➠ እንዲሁም ተለ…
ያፈቀሩትን ሰው ለመርሳትና ከልብ ስብራት ለመፈወስ ብቸኛውና ትክክለኛው መፍትሔ፦ ልብን ከፈጠራት አላህ ጋር ማገናኘት ብቻ ነው።
ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለሁት ብለህ አትዘናጋ፡፡ ከጀነት የበለጠ ጥሩ ቦታ የለም፡፡ አባታችን አደም በሷ ዉስጥ ሆነው ጭምር ፈተና አግኝቷቸዋል። በዒባዳህ ብዛትም አትጃጃል፣ ኢብሊስ ከዚያ ረጅም የዒባዳ ሕይወት በኋላ ምን እንዳጋጠመው ይታወቃል፡፡
