Channel
አለም አቀፋዊ መረጃዎች ምልከታዎችና ታሪካዊ ክስተቶች ይቀርቡበታል
Updated: 2026-08-25
የመኖችን ሰላም አላህ ያድርጋቸው። አንድ ያድርጋቸው። የነርሱን ያክል ኢስላምን ገና ነብያችን ይዘው ሲመጡ የጠቀመ የለም። ልባቸው ለስላሳ ኢማናቸው ረቂቃ ለረሱሉ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለምም ያላቸው ሙሀባ የተለየ ነው። የመኖች የኢልም መብራቶቻችንም ናቸው። ከሶሀቦች ብዙዎቹ የመናዊያን ነበ…
የየመን ዋና ሙፍቲ ሸይኽ አልአላማ ሸምሰዲን ሸረፈዲን አሁን ያለውን የሳኡዲ ሁኔታ እና ከየመን ጋር የገቡበትንም ሁኔታ አስመልክቶ ይሄንን ብለዋል።
ስለየመን ጦርነት ማወቅ ያለባችሁ አንዱ ነገር ጦርነቱ የሀይማኖት ወይንም የመዝሀብ ጦርነት አይደለም። ወይን በአጭሩ የሱኒ-ሺአ ጦርነት አይደለም። ጦርነቱ የፖለቲካ ጦርነት ነው። ስልጣንን ለመቆጣጠርና ግዛትን አንድ አድርጎ የትኛው ሀይል እይዛለሁ ተብሎ የሚደረግ ጦርነት እንጅ የሱኒ-ሺአ…
ስታይዋቸው ደረሳ ነው የሚመስሉት።በቀጫጫ ሰውነታቸው ላይ ጀለቢያቸውን ለብሰው ወይንም ሽርጣቸውን አገልድመው ከስር ወታደራዊ ጫማ ሳይሆን ስሊፐራቸውን አስረው የነፍስ ወከፍ መሳሪያቸውን ትከሻቸው ላይ ሻጥ አድርገው ዝናራቸውን በወገባቸው አገልድመው ተርዚናቸውን በጉንጫቸው ሞልተው😁 ይበራ…
የሳኡዲ ዋና የነዳጅ መስመር በሁቲዎች መመታቱን ተከትሎ ሳኡዲ አረቢያ ዋና የነዳጅ መስመሯን መዝጋቷን ማምሻዋን አስታወቀች። የምስራቅ-ምእራብ የነዳጅ መስመር እየተባለ የሚጠራውና ሳኡዲ አረቢያ የሆርሙዝ ሰርጥ ቢዘጋ ወደ ቀይ ባህር ነዳጇን የምታጓጉዝበት የነዳጅ መስመር በሁቲዎች የሚሳኤል…
Media post
Media post
አሁን ስለ ሁቲዎች አቂዳ እና ስለሚታሙባቸው ነገሮች እናወራለን🇾🇪 1ኛ የሁቲዎች ሀይማኖት ኢስላም ነው። አይደሉም የሚሉ አሳላፊዎች እንዳሉ ቢታወቅም በሁሉም የኢስላምና የኢማን መሰረቶች የሚያምኑ የማያወላውሉ ሙስሊሞች ናቸው። 2ኛ መዝሀባቸው የዘይዲያ መዝሀብ ነው። የዘይዲያ መዝሀብ …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.