Channel
Updated: 2026-07-29
አንዴ ቻቨሪያ አንዴ ሄርናንዴዚ ከሚሉ ለምን ቤን ቺልዌልን ወደ የምወደው ቤቱ አይመልሱትም ቆይ 🤔 የምር ሀሳባችሁ ምንድነው እስቲ ?👇
እስካሁን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ክለባችን መግባታቸው የተረጋገጡ ተጫዋቾች👀 እንዴት አያችሁት ቤተሰብ እስቲ ሀሳባችሁን አጋሩን?
CRAZY FACT በተጠናቀቀው የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን፣ የ36 ዓመቱ ጆርዳን ሄንደርሰን በየ90 ደቂቃው ከየትኛውም የቼልሲ ተጫዋች በላይ ሰፊ የሜዳ ክፍልን ሸፍኗል።
🚨🔐 ሰበር ዜና፡ ማክሰንስ ላክሮይክ (Maxence Lacroix) እንደ አዲስ የቼልሲ ተጫዋች ውሉን ፈርሟል! 🔵 የህክምና ምርመራው ተጠናቋል፤ በተጫዋቹ እና በክለቦቹ በኩል ውሉ ተፈርሟል፤ ቼልሲም በቅርቡ ዝውውሩን ይፋ ለማድረግ ተዘጋጅቷል ✨ Fabrizio romanio
🚨🚨 | 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ቼልሲ በዚህ ክረምት ፈረንሳዊውን የግራ ተከላካይ ቴዎ ሄርናንዴዝን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው። በተጨማሪም ሰማያዊዎቹ ከተከላካዩ ተወካዮች ጋር ቅድመ ውይይት አድርገዋል። ካስፈረሙህ የኩኩ ትክክለኛ ምትክ በለው 🥶 [tuttosport] በደስታ ሊገ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
Media post
🚨🗣 ጋሪ ኔቭል: "ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾች ወደ ቡድን በማካተት የተጫዋቾችን ባህሪና ሃላፊነት እንዲመሩ ማድረግ ተአምር አይደለም። ይህ ላለፉ በርካታ አስርት አመታት ሲፈጸም የኖረ ነገር ነው። የዋንጫ ባለልምዱ ሄንደርሰንን እና የጨዋታዎች ልምድ ባለቤት የሆነውን ዊልቤክ ወደ ቡድን …
ኧረ በቃን በመቤቴ ሌላ ሰበር ዜና 🚨🚨 ቼልሲ ለአሌክስ ስኮትን 64 ሚሊዮን የዝውውር ጥያቄ በቦርንማውዝ ውድቅ ከተደረገላቸው በኋላ ሁለተኛ ጥያቄ ለማቅረብ እየተዘጋጁ ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለ ማንቸስተር ዩናይትድ በቅርበት እየተከታተሉ ነው። ነገር ግን ቼልሲዎች ምንም ስጋት የላቸ…
Welcome to Ethiopian Chelsea fans official telegram channel !!! ። ሁሉንም ጨዋታዎች #Live ። ክለባችንን የተመለከቱ ዜናዎች የመወያያ ቻናል 👇 https://t.me/ethio_chelseafan የጎል ቻናላችን 👇 https://t.me/official_Chelsea_video 👇 @ronaldniho @chelseajt26