Channel
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @natnaelmekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
Updated: 2026-09-11
በይቅርታ ሂደት የተፈቱ ወገኖች ካለፈው መንገድ በመማር የወደፊቱን መንገድ የሰላምና የዴሞክራሲ ያደርጉታል ተብሎ ተስፋ ተደርጓል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንቱ በመልዕክታቸው “እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!”ያሉ ሲሆን አዲሱ ዓመት በይቅ…
Good News : አቶ ክርስቲያን ታደለ እና ዶ/ር ጫኔ ከበደን ጨምሮ ከ600 በላይ እስረኞች ተፈቱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዛሬ ጳጉሜ 5፤ 2018 ዓ.ም በዋና ጽህፈት ቤቱ በሰጠው መግለጫ፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፓርላማ አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ …
“ችግሮች ሰው ሰራሽ በመሆናቸው በውይይትና በይቅርታ መፍትሔ ሊበጅላቸው እንደሚገባ ” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ የ2019 አዲስ ዓመት የቃለ በረከት መልእክት አስተላለፉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ፣ ርእሰ ሊቃነ…
🔥ታላቅ የአዲስ ዓመት ኤክስፖ! አማን ፕሮፐርቲስ አዲስ ዓመትን በማስመልከት ለ3 ቀን ብቻ ታላቅ የአዲስ ዓመት ኤክስፖ አዘጋጅቷል! 📅 ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜ 1 📍 በካዛንቺስ እና ብስራተ ገብርኤል ሳይቶች ባለ 1 መኝታ የ3 ሚሊየን ብር ቅናሽ በ 5 ሚሊየን 600 ሺህ ብር ብቻ!…
በዚህ የይቅርታ ሂደት የተፈቱ ወገኖች በሀገራዊ ምክክር ምክረ ሐሳቦች ላይ አዎንታዊ ሚና ይጫወታሉ ተብሎ ይታመናል። ካለፈው መንገድ በመማር የወደፊቱን መንገድ የሰላምና የዴሞክራሲ መንገድ ያደርጉታል ተብሎ ተስፋ ተደርጓል። ማኅበረሰቡም እነዚህ ወገኖች በሀገር ሰላምና ልማት የበኩላቸውን …
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡ እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ፣ አደረሰን! ዘመን ከፈጣሪ ለሰው የተሰጠ የመሥሪያ መጽሐፍ ነው…
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ስፖርትና ኪነ ጥበባት ስራዎች ማዕከል ነገ መስከረም 01 ቀን 2019 ዓ/ም የሚከበረውን የአዲስ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ ገልጿል፡፡ በመሆኑም ህብረተሰቡ ተገቢው መረጃ እንዲኖረው…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.