Channel
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በቻልኩት አቅም ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @muradtadessebot ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!
Updated: 2026-09-13
ሰዎችን መለየት ብቻ የሚያም ይመስለኝ ነበር... ያቺን የምወዳትን ከተማ (መዲናን) ትቼ እስክወጣ ድረስ! ያኔ የቦታ መለየት ይበልጥ ህመም እንዳለው ተገነዘብኩ። አንድን ቦታ ስትለይ የሚደረግ የእይታ መለዋወጥ፣ የመሰናበቻ እቅፍ፣ የሚያጽናና ቃል፣ ወይም እንደገና ለመገናኘት የሚሰጥ ቃል…
Hikmah
ኢንጂነሪንግ ብዙ ነገሩ ያምርበታል።
የጀማዓተ ተብሊጝ ስብስቦች እነማን ናቸው⁉️
ማል በርባዴ ላጤው¿
ቅናቱ ይነሳልሻል ብትባልም «በቃ ነገሩ የማይቀር ነው ማለት ነው?» አላለችም! አዎ! ቅሮት የሌለው ነው¡ እዚህ ዱንያ ላይ ከአንቺ ውጭ ወደ ውጭ ብለሽ የቆለፍሺበት አንሶት፤ እዛም ተከትለሺው ልትቆልፊ¿ አብሽር! አላህ ያስገባችሁ እንጂ፤ ደስ እያለሽ ነው ከነርሱ ጋ የምትኖሪው።
ኧ? ምን ጉድ ነው? ገና ዛሬ ከምወዳቸው ሸይኽ ጋር ልቃረን ነው እንደ¿ እኔ'ኮ ካፌ ገብቼ ራሱ ሳፊ ወተት ነው የማዘው። ቡና ከሚጠጡት ይልቅ ማኪያቶ ብለው ቆንጆውን ወተት መልኩንም ጣዕሙን የሚበክሉት ይገርመኛል¡ ባይሆን ጥሩ ስኳር ከተጨመረበት፤ ፈልጌ ገዝቼ ወይም አስፈልቼ አልጠጣም …
አትፎጋገሩ!
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.