Channel
በዚህ ቻናል የሁሉም ክብረ በዓላትና ወርኃ በዓላት ፀዋትወ ዜማና ወረብ እንዲሁም በየሳምንቱ የእሁድ መዝሙር ማህበር ቀለም የሚሰማ ስለሆነ ማህበረ ካህናት ወዲያቆናት ማህበረ ምዕመናን ወምዕመናት እንድትሰሙና ከሊቃውንቱ ጋር ምስጋና የባህርዩ የሆነው አምላካችን እግዚአብሔርን አመስግኑ፡፡ ያለዎትን አስተያየት ሀሳብ ጥቆማ በ @memhirsirakbot ያድርሱን
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.