Channel
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @kidus_michaelabate_12_bot
Updated: 2026-08-23
☦️ ቅዱሳት ሥዕላት 😇 ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ክፍል ፲፱(19) በቤተክርስቲያን ውስጥ ሊኖሩ ከሚገቡ ንዋያተ ቅድሳት መካከል ቅዱሳት ሥዕላት ይጠቀሳሉ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ መሠረት ቅዱሳት ሥዕላት የቤተ ክርስቲያንን ሰማያዊነትና መንፈሳዊ ውበት በትክ…
🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ📖📖 ክፍል ፳፰ [28] ⛪የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት ☦️ሐዋርያው ቅዱስ ማትያስ ሐዋርያው ቅዱስ ማትያስ ጌታን አሳልፎ በመሸጡ ክብሩን ባቃለለውና በኋላም በገዛ እጁ ታንቆ በሞተው በአስቆሮቱ ይሁዳ ምትክ የተሾመ ሐዋርያ ነው።…
ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ የፃድቃን_መታሰቢያ ለዘለዓለም ይኖራል መዝ.111፥6 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በሰማእቱ ስም ለምናመሰግንበት ለቅዱስ_እስጢፋኖስ ወርሐዊ መታሠቢያ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ!! የትውልድ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፲፯/17 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን አስቀድሞ ክርስቶስን ከዶ የነበረና በኋላ ግን ንስሐ ገብቶ በታላቅ ተጋድሎ የሰማዕትነት አክሊልን የተቀበለው አሞራዊው ቅዱስ እንጣዎስ አረፈ። 📌 ይህ ቅዱስ አስቀድ…
🛐🛐 🛐🛐 በቤተክርስቲያን ውስጥ ሊኖሩ የሚገቡ ንዋያተ ቅድሳት፣አቀማመጥና የአጠቃቀም ሥርዓት📖📖 ክፍል ፲፰ (18) ❖❖❖መስቀል❖❖❖ መስቀል የክርስቲያኖች የነጻነት ዓርማ፣ የድኅነትም መገኛ ነው። ቀድሞ የእርግማን ምልክትና የወንጀለኞች መቅጫ (ዘፍ፵ ፲፱) የነበረው መስቀል ጌታ…
🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ📖 ክፍል ፳፯ [27] 📖 የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት ☦️ሐዋርያው ቅዱስ ታዴዎስ ሐዋርያው ቅዱስ ታዴዎስ የያዕቆብ ልጅ ይሁዳ በመባል ተጠርቷል። ( ሐዋ 1÷13፣ ሉቃ 6÷16) ልብድዮስ እየተባለም ይጠራል። ማቴ 10÷4 የሐዋ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፲፮/16 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን አምላክን የወለደች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋዋ ወደ ሰማይ ያረገበት (ዕርገቷ) እና ትንሣኤዋ የታወጀበት ታላቅና ክቡር በዓል ነው። 📌 ከእመቤታችን…
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የትንሳኤና የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! ❤️🔥ከመ ትንሣኤ ወልዳ❤️🔥 ስለ እመቤታችን ትንሣኤና ዕርገት ከመ ትንሣኤ ወልዳ የተባለውን ይዘው ብዙዎች ብዙ ሐሳብ ይሰጣሉ በተለይም ሱባዔው በ14 አልቆ በ16 ከማክበራችን ጋር…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.