Channel
Identity is the new collateral! መታወቅ ለመተማመን። የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ። ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያውርዱ።
Updated: 2026-08-22
አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል! የፋይዳ መተግበሪያ (Fayda App) ከዚህ ቀደም ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች በተጨማሪ አዳዲስ አማራጮችን አካትቶ መጥቷል። ከፋይዳ ጋር ተያይዘው የተለያዩ ተቋማት የሚሰጡንን ማስረጃዎች በወረቀት መያዝ ለመጥፋት፣ ለመቀደድ እና ለማረጋገጥ መዘግየት ይዳርጋል። …
የፋይዳ መታወቂያ ተጠቅማችሁ እንዴት የቴሌብር አካውንታችሁን ደረጃ ማሳደግ እንደምትችሉ በዚህ ቪዲዮ ተመልከቱ።
ልክ እንደ ቡሔው ሙልሙል ለልጆች ልዩ ስጦታ - ፋይዳ እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ!!
በፋይዳ ደረጃችንን አሳድገን እንጠቀም! የቴሌብር አካውንታችን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ደረጃችንን እናሳድግ! የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎ ጋር ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ብድር የሚያገኙበትን ደረጃ ከፍ ማድረግ ይችላሉ። ቴሌብር ሱፐ…
Invitation to Bids We invite eligible bidders to participate in the procurement opportunity for Comprehensive Office Renovation & Exterior Facade Construction Works for National ID…
በተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ በዱባይ እና አቡዳቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ መጀመሩን ሰምተዋል? ፋይዳ መታወቂያ ከአገር ውጪ ለምትኖሩ ዜጎችስ ምን ጠቀሜታ አለው?
ለወላጆች! ልጆችዎን ትምህርት ቤት ለማስመዝገብ ፈልገው የፋይዳ ቁጥር አልደረሳቸውም ብለው አይጨነቁ! በቀላሉ በምዝገባ ወቅት በሰጡት ስልክ ወደ 9779# በመደወል ወይም የፋይዳ ቴሌግራም ቦት @FaydaHelpBot በመጠቀም በራስዎ ማስላክ ወይም ምዝገባው ያለበትን ደረጃ ማወቅ ይችላሉ።
ፋይዳ ከሰሞኑ: ዋና ዋና ክንውኖች በምስል በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ | X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ብሉስካይ | ዋትስአፕ | ኢንስታግራም
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.