Channel
كناشة ابن منور
Updated: 2026-07-31
በዱንያ ላይ እያለን ሌሎች ነገሮችን ማንበብ ችለን የአላህ ቃል(ቁርኣንን) ጊዜ ሰጥተን ባለመማራችን እና ባለመቅራታችን አላህ ዘንድ ምክንያታችን ምን ይሆን⁉️ 🎙🎙 ታላቅ ብስራት ለቁርኣን እውቀት ፈላጊዎች በሙሉ📣 መርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሂፍዝ ማዕከል ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻…
ደርስ ~ • ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም • ክፍል:- 38 • የኪታቡ ፋይል በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:- https://t.me/IbnuMunewor/9421 • የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 100
ዛሬ ሃሙስ ሐምሌ 23/2018 የሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ኪታብ ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ መስጂደል ዋሊደይን * ጊዜ:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ * የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ታገኙታላችሁ፦ https://t.me/IbnuMunewor/9421 * የዛሬ ደርስ መ…
"የ19 ዓመት የዩንቨርስቲ ተማሪ ወደ ህክምና ማዕከል በሄደችበት ማደንዘዣ በመውጋት አስገድዶ መድፈር የፈፀመው ዶ/ር በ21 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ" የሚል ዜና አየሁኝ። "በሃኪም እንዴት ይሄ ይፈጸማል?" ማለት ሞኝነት ነው። በሃኪም ቀርቶ በሃይማኖት አስተማሪም ይፈጸማል። መፍትሄው አ…
Media post
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
የማለዳ መልእክት (41) ~ የብዙ ፈተናዎችና ብጥብጦች ሰበብ ሶብር ማጣት ነው። በሚገጥሟቸው ፈተናዎች ተበሳጭተው ወደ ሃይልና ብጥብጥ በመግባታቸው የተነሳ ስንቶች ህይወታቸውን አጥተዋል?! ስንቶች አካላቸው ጎድሏል?! ስንቶች ንብረታቸው ወድሟል?! ስንቶች ለረጅም የወህኒ ቆይታ ተዳርገዋ…
Media post
ደርስ ~ • ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም • ክፍል:- 37 • የኪታቡ ፋይል በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:- https://t.me/IbnuMunewor/9421 • የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 97
