Channel
📚Freshman Tricks For 2019 Freshman Students !!!
Updated: 2026-09-11
Earlier titles this channel went by — useful for spotting rebrands.
ተራዝሟል! በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ እስከ መስከረም 05/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ስለሆነ…
በባለፈው አመት የተማሪዎች ማለፊያ የተወሰነው ልክ እንደዚህ በተፃፈ ደብዳቤ ነበር ። ነገር ግን በዚህ አመት እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም ። በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸ…
በቀጣይ Freshman course ለምትወስዱ ተማሪዎች ለሁላችሁም ተማሪዎች በነፃ ከዛሬ ጀምሮ በሁሉም ኮርሶች chapter 1 video and note መልቀቅ የምንጀምር ሲሆን ለእያንዳንዱ ኮርሶች አስተማሪዎች ምን አይነት የውጤት አያያዝ እንደሚከተሉም እንለቃለን ። እናንተ እኛን ለማገዝ…
💻Freshman Physics Chapter 1 Full Note 📕ይህ ኮርስ ለመጀመሪያ አመት ለናቹራል ተማሪዎች ብቻ ይሰጣል ። 📝በአብዛኞቹ ግቢዎች የመጀመሪያ ሴሚስተር ላይ ይሰጣል ። Prepared by @Freshman_tricks 💠
Media post
#URGENT‼️ EXAM CENTER RELOCATION! @Freshman_Tricks
ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና ተፈታኞች ======================= በ2019 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን የፈተና ማዕከል አድርጋችሁ ለመረጣችሁ አመልካቾች የመፈተኛ ክፍላችሁንና የህንፃውን…
#URGENT‼️ EXAM CENTER RELOCATION! @Freshman_Tricks
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.