Channel
Updated: 2026-07-27
💰ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ❓ አዋ ከሆነ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇
✣ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ ✣ 💒 💒 💒 #የተዋህዶ_ፍሬዎች 💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒 ከ፩ኛ ዓመት ጀምሮ 💒 💒 መንፈሳዊ ኮርሶችን መማር 💒 💒 ለምትፈልጉ፦ 💒 💒 እሄን ጹህፍ ነክተው…
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት ወርሃዊ መታሰቢያ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ❕🙏✨ * የድኅነት መሠረት፦ ዓለምን የሚያድነውን መድኃኔዓለም ክርስቶስን ወልዳልናለችና የሕይወት ውኃ ምንጭ ናት። * የዓለም ዋስ (ቤዛዊት)፦ በልጇ ፊት ባላት እናታዊ ሞገስ ጸሎታችንን ወደ ንጉሥ ክ…
ለክረምት ፬ኛ እሑድ #መዝሙር => ንጉሥ ውእቱ ክርስቶስ፤ ንጉሥ ውእቱ ክርስቶስ፤ መሐሪ ውእቱ ይሁብ ዘርዐ ለዘራዒ፤ ንጉሥ ውእቱ ክርስቶስ፤ ያሠምር እክለ ለሲሳይ፤ ያነሥኦ እምድር ለነዳይ፤ ንጉሥ ውእቱ ክርስቶስ፤ ዘኢየኀይድዎ ሥልጣኖ፤ ዘይኤዝዝ ትፍሥሕተ ለጻድቃኒሁ፤ ንጉሥ ውእቱ ክርስ…
Media post
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
#የኔታ_መዝገበ_ቃል የአራቱ ጉባኤያት መምህር ⛔️ "በገድል ያልተፈተነ ምንኩስና ውንብድና ነው። ⛔️ በመልካምነት ያልተፈተነ ሊቅነት ልቅነት ነው። ⛔️ በእምነት ያልተፈተነ ትምህርት ግምት ነው። ⛔️ በጸሎት ያልተፈተነ ስብከት ውሸት ነው። ⛔️ በቅድስና ያልተፈተነ እውቀት እብደት ነው።…
የምታምናቸው ሰዎች በራቁህ በከዱህ እና እጅህን በለቀቁህ ጊዜ እግዚአብሔር ሁሌም ቢሆን ከአንተ ጋር እንዳለና ከእርሱ ጋር ሆነ የማታልፈው ነገር እንደሌለ አስብ። ሰዎች አብረውን በሌሉበት ቦታ ሁሉ እግዚአብሔር አብሮን አለ መቼም ቢሆን አልተውህም ብሎሃልና አትፍራ እነሆ የአለሙ ንጉስ ከ…
ስለ እርሱ አንብቡ እግዚአብሔር በአሳባቸሁ ውስጥ እንዲኖር ስለ እርሱ አብዝታችሁ አንብቡ። እርሱን ለማወቅ ስለ እርሱ አንብቡ። እርሱን ካላወቃችሁት እንዴት እርሱን ልትወዱት ትችላላችሁ? ስለ እርሱ አንብቡ ስታነቡ ግን በሳይንሳዊ ወይም በፍልስፍና ጠባይ አታንብቡ ወይም ደግሞ ስለ እርሱ …

... መሠረቶችዋ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፡፡›› (መዝ.86 ፥ 1) ----------------✤✤✤--------------- "እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ "የሉቃስ ወንጌል ፩:፵፰ -----------------✤✤✤------------- ስለእመቤታችን ተዓምሯን አማላጅነቷን እና በአምላክ ዘንድ መመረጧን የሚነገርበት አስታየት መልዕክት ካለ ይላኩልን፡፡