Channel
Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @ethioreporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146
Updated: 2026-08-19
በአገራዊ ምክክሩ ብሔራዊ ቋንቋ ለጊዜው አያስፈልግም የሚል ምክረ ሐሳብ መቅረቡ ተነገረ #Ethiopia: የአዲስ አበባ ጉዳይ ‹‹የተለየ ውሳኔ አልተሰጠበትም›› በሚል መታለፉ ታውቋል በ500 ቡድን ተመካካሪዎች መግባባት ላይ የተደረሰባቸውን ምክረ ሐሳቦች ለማጣጣም የተቋቋመው 120 አባላ…
‹‹የአትሌቲክሳችን መዋቅራዊ ሥርዓት አትሌቶች የሚፈጥሩት ሳይሆን አትሌቶችን የሚፈጥር መሆን ይኖርበታል›› ኢንስትራክተር መሠረት መንግሥቱ፣ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ አትሌቲክስ ቡድን ዋና አሠልጣኝ #Ethiopia: በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አት…
Go beyond the headlines. Join The Reporter Magazine on Telegram for trusted journalism and deeper insights. https://t.me/+6AzylPEaiNlkYWFk
#ማስታወቂያ ✨🤩 የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች በቅናሽ!! እንደምርጫዎ ❇️ በዕለታዊ ❇️ ሳምንታዊ እና ❇️ ወርኃዊ አማራጮች! በ 999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ከ20% ተጨማሪ ስጦታ ያገኟቸዋል። 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr…
የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች ከኃላፊነታቸው የሚሰናበቱባቸው መስፈርቶችን የሚደነግግ መመርያ ሊተገብር መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ #Ethiopia: መሥፈርቶችን የሚያሟሉ ግለሰቦች ለፕሬዚዳንትነት መወዳደር ይችላሉ ተብሏል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲ) ፕሬዚዳንቶች በሁለት …
በምክክሩ ሒደት ኢትዮጵያዊነትና የመሬት ጉዳይ #Ethiopia: በደምስ ጫንያለው (ዶ/ር) መነሻ ላለፉት ሁለት ሳምንታት ኢትዮጵያ ትኩረት ካደረገችባቸው ጉዳዮች መሀል አንዱ የምክክርና ውይይት ጉዳይ ነው፡፡ በምክክር ኮሚሽን አደራጅነትና መሪነት ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች፣ እንዲሁም በው…
ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል። ----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly…
የዘንድሮው ኤል ኒኞ እንዴት ያደርገን ይሆን? #Ethiopia: በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) አንዳንዴ በዓለማችን በአንዱ ማዕዘን ደኖች በእሳት ይጋያሉ፣ በተመሳሳይ ሰዓት በሌላው ጠርዝ ማኅበረሰቦች በጎርፍ ይጥለቀለቃሉ። ዓለምን በተቃራኒ የቀለም ብሩሾች የሚሥለው ይህ አውዳሚ የተፈጥሮ ኃይ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.