Channel
Updated: 2026-07-31
«የምእመናን መሪ ዑመር ኢብኑል ኸጣብ (ረ.ዐ) እንዲህ ብለዋል፦ "እውነተኛ ወዳጆችን(የአላህ መንገድ ወንድሞችን) አጥብቀህ ያዝ፤ በጥላቸውም ስር ተጠለል። በምቾትና በደስታ ጊዜ ጌጥ፣ በችግርና በፈተና ጊዜ ደግሞ ጋሻ/መሳሪያ ይሆኑሃልና።" ኢማም አሽ-ሻፊዒይም እንዲህ ይሉ ነበር፦ …
📢 የምሥራች! ልዩ የተፍሲር ትምህርት ግብዣ አላህ (ሱ.ወ) የሕይወታችን መመሪያ የሆነውን ቁርኣንን አውርዶልናል፤ መልእክተኛውም (ሰ.ዐ.ወ) ይህንን መመሪያ አጥብቀን እንድንይዝ አደራ ብለውናል። የተፍሲር ትምህርት የጌታችንን ቃል በትክክል ተረድተን በሕይወታችን እንድንተገብር የሚያስች…
በካናዳ ዊኒፔግ መስጅድ ላይ የተኩስ ጥቃት ተፈጸመ በካናዳ ዊኒፔግ ከተማ በሚገኘው 'ራህማ' እስላማዊ ማዕከል ውስጥ ምእመናን በነበሩበት ወቅት ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች በተሽከርካሪ የታጀበ የተኩስ ጥቃት ፈጽመዋል። ጥቃት አድራሾቹ በተጨማሪም የመስጅዱን መስኮቶች የሰበሩ ቢሆንም፣ ወ…
ጁመዓ የት ሰገዳቹህ??ኹጥባው ስለምን ነበር?
ለ ኮምቦልቻ ከተማ ሙስሊሞች አጠቃላይ ጥሪ! «ዝናብ ሲታገድ፣ ምድር ስትጠማ... መፍትሄው ወደ ፈጣሪ መጮህ ነው!» ለአላህ እጅ እንስጥ፤ የምህረትና የዝናብ እንዲወርድልን በነቂስ እንውጣ! ለተከበራችሁ የኮምቦልቻ ከተማ ሙስሊሞች ወንድሞች እና እህቶች አጠቃላይ ዛሬ ላይ የዝናብ መ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
"አላህ ቢፈቅድ.." በሚል ቃል ህይወቱን እንደሚመራ ሰው ብልህ የለም። እኛ እናቅዳለን ውሳኔው ግን የአላህ ነው። አላህ ቢፈቅድ ብሎ በእርሱ መመካት የእውቀት ሁሉ መጀመርያም ነው ፤ ሰላምን ይሰጣል።
ትልቅ አደራ ኢምንት ስኬት እና የተጋነነ ጩኸት‼ ለሙስሊሙ ኡማ ትልቅ ከለላ ይሆናል በርካታ አንገብጋቢ ችግሮችን ይፈታል እንዲሁም ዘላቂ ተቋማዊ ለውጥ ያመጣል ተብሎ ከፍተኛ ግምት የተጣለበት አካል ዛሬ ላይ ትኩረቱን አጥቶ ሲባዝን ማየት ልብ ይሰብራል። ለአንዲት ኢምንት ስኬት ዓመት ሙሉ…
Media post
ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf