Channel
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @etvkidschannel @ebcworld1 @etventertainment1
Updated: 2026-09-12
ባለፉት ዓመታት የብሪክስ ኢኮኖሚ ከዓለም ኢኮኖሚ አንፃር በእጥፍ ገደማ አድጓል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ 18ኛው የብሪክስ ጉባኤ በህንድ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ይገኛል:: ነገ ከሚጀመረው የብሪክስ መሪዎች ጉባኤ አስቀድሞ ከ2 ሺህ በላይ የንግድ መሪዎችን ያሰባሰበ የብሪክስ የን…
የብሩህ ዘመን መባቻ፡- ከተፈጥሮ ጋር ተናብቦ ተስፋን የሚያድሰው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ ለኢትዮጵያውያን በቀን መቁጠሪያ ላይ ከሚሰፍር የቁጥር ሽግግር የዘለለ እጅግ ጥልቅ ትርጉም አለው:: የክረምቱ ከባድ ደመና ተገፍፎ በጠራው የመስከረም ሰማይ ሲተካ፣ ካለፈው የውጣ ውረ…
ከ2 ሺህ በላይ የንግድ መሪዎችን ያሰባሰበው በታሪክ ትልቁ የብሪክስ የንግድ ጉባኤ በሕንድ የሕንድ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ፒዩሽ ጎያል የብሪክስ የንግድ መድረክ በዛሬው ዕለት በኒው ዴልሂ በይፋ ከፍተዋል:: ሚኒስትሩ መድረኩን በከፈቱበት ወቅት፣ ከ2 ሺህ በላይ የንግድ መሪዎች፣ …
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራትን የጋራ ራዕይ ለማሳካት ቁርጠኛ ናት - ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራትን የጋራ ራዕይ እውን ለማድረግ ከፍተኛ ቁርጠኝነት እንዳላት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) አስታወቁ:: በብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካ…
የኢትዮጵያ የታላቅነት ሕልም ወደ ሜጋ እውነታ የሚሸጋገርበት 2019 ዓ.ም የጳጉሜን ቀናት ተቆጥረው አልቀው የመስከረም መልክ በአበባ ሲገለጥ እና አዲሱ 2019 ዓ.ም በይፋ ሲጠባ በየቤቱ አዲስ ተስፋና ደስታ ይፈነጥቃል:: አዲሱ ዓመት የዘመን ሽግግር ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ለዘመናት ዓል…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ደኅንነት እና የባሕር ኃይል አቅም ግንባታ ሂደት፡ የዛሬ ዝግጅት ለነገው ከፍታ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ዳግም መቋቋሙን ተከትሎ ብሔራዊ ሉዓላዊነትን ከማረጋገጥ ባለፈ የሰው ኃይልን በዘመናዊ ሥልጠና የመገንባት፣ ዘመናዊ የመሠረተ ልማት አውታሮችን የመዘርጋት እና የብሔራ…
"የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ቀይ መስመራችን ነው"፦ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች አዲስ የተመረጡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት 2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የዕድገት መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል:: ከኢቲቪ ጋር ቆይታ ያደረጉት የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮቹ፣ አዲ…
ከአበባ እስከ ዲጂታል መድረክ፤ የእንቁጣጣሽ ዘመናዊ ጉዞ እንቁጣጣሽ የዘመን መለወጥን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን ረጅም ዘመን ያስቆጠረ ባህል፣ ታሪክ፣ ፍቅር እና አዲስ ተስፋ በአንድነት የሚያስተስር ታላቅ ማኅበራዊ እና መንፈሳዊ ኩነት ነው:: ከንግሥተ ሳባ ታሪካዊ መመለስ ጋር ተያይዞ የ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.