Channel
Updated: 2026-07-27
https://pepurl.com/p/5Hiez?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
የሐምሌ 19 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና የዛሬው የዓለም ዜና ፤ከባድ የአየር ንብረት መዛባት የሚያስከትለው «ሱፐር ኤል ኒኖ» በአፍሪካ ሃገራት ላይ ከ10 እስከ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚሆን የኢኮኖሚ ጉዳት ያደርሳል መባሉን፣በበርሊን የተፈፀመው ጥቃት ከሽብር ጋር የሚይያያዝ ነው ሲል…
...ቅዳሜ ለአራት ሰዓታት በቆየው በቫሌንሲያ ማኒስ በተከሰተው የእሳት ቃጠሎም አንድ ሰው መሞቱን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታውቀዋል፣ ይህም በስፔን በቅርብ ጊዜ በተከሰቱት የእሳት አደጋዎች የመጀመሪያ ሞት ተመዝግቧል።የሮማ ካቶሊክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳስ ሊዮ 'በአሰቃቂው የሰደድ እሳት'…
በፈረንሳይ የተከሰተው የሰደድ እሳት 250,000 የሚጠጉ ሰዎችን ከቤት ንብረታቸው አፈናቀለ።በደቡብ ምዕራብ ፈረንሳይ የተከሰተው ኃይለኛ የሰደድ እሳት እሁድ እለት 55,000 ሰዎች ቤታቸውን እንዲለቁ አስገድዷቸዋል።ይህም በአንድ ክልል ብቻ ከቤታቸው የተፈናቀሉትን ሰዎች ቁጥር ወደ 220…
...ቀደም ሲል አፍሪካ ለአየር ንብረት ለውጥ መቋቋሚያ በዓመት 50 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ትፈልግ የነበረ ሲሆን፣ ይህ አዲስ የኤል ኒኖ ስጋት ተጨማሪ ከ30 እስከ 50 ቢሊዮን ዶላር ፍላጎት በመጨመር አጠቃላይ ፍላጎቱን እስከ 100 ቢሊዮን ዶላር ሊያደርሰው እንደሚችልም ተገምቷል። የአፍሪ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ከባድ የአየር ንብረት መዛባት የሚያስከትለው «ሱፐር ኤል ኒኖ» በአፍሪካ ሃገራት ላይ ከ10 እስከ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ የኢኮኖሚ ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል የአፍሪካ ልማት ባንክ አስጠነቀቀ። ባንኩ እንዳለው በአስከፊው የአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ተጋላጭ ሃገራት ለከፍተኛ የህ…
https://pepurl.com/p/5Hmlr?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
https://pepurl.com/p/5HlFW?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
ይህ የዶይቼ ቬለ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። ትኩስ ዜና፣ በአበይት ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፤ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ትንታኔ ያቀርባል።