Channel
Updated: 2026-07-29
የቅድመ የውድድር የወዳጅነት የጨዋታ ! ⌚️ ተጀመረ ' ሊቨርፑል 0-0 ሬክስሀም 🏟 | ያንኪ ስታዲየም @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የሊቨርፑል አሰላለፍ ! 08:30 || ሊቨርፑል ከ ሬክስሀም @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🗣 ኤዲ ሆዌ ብሩኖን በኒውካስል እንደሚቆይ ማረጋገጫ እንዲሰጥህ ጠይቀኸዋል ተብሎ ሲጠየቅ ፦ " ይህን ማድረግ ተገቢ ነው ብዬ አላስብም።" ሲል መልሷል። 👀 @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🚨🗣️| ኤዲ ሆዌ የብሩኖ ጉማሬስ የወደፊት ዕጣ ፈንታ በተጫዋቹ ራሱ ላይ የተመሰረተ እንዳልሆነ ገልጸዋል፡- "ጤናማ ካልሆነ ማንኛውም የትኩረት ምንጭ በእርግጠኝነት የሚሰማው አሉታዊ ነገር ነው። አዎ፣ ይህ ሁኔታ ለረጅም ጊዜ መቀጠሉ አሉታዊ ይሆናል፣ ነገር ግን እኛ የምንቆጣጠረው አይ…
🚨 የሚቀጥሉት ቀናት በቪኒሲየስ ጁኒየር የወደፊት ሁኔታ ለመወሰን ወሳኝ ቀናት ይሆናሉ። [ David_Dein_FC ] @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-28 · first ad check queued
ሊዮኔል ሜሲ ወደ ኢንተር ማያሚ በመመለስ ልምምዱን ጀምሯል! @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የ አርሰናሉ ቅርብ እና ታማኝ ምንጭ Hand OF Arsenal እና የሪያል ማድሪድ ምንጭ Pepealvarezzz ለ አርሰናል ደጋፊዎች ተስፋ የሚሰጥ መረጃ ከመሸ አውጥተዋል። የሚፈጠረውን አብረን እናያለን። @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🚨 ቪኒሲየስ እንዲከፈለው በፈለገው እና ሪያል ማድሪድ ባቀረበው ውል መሀል ያለው የገንዘብ ልዩነት 7 ሚሊዮን ነው። [ Hand OF Arsenal ] @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @marketing_team433 ስለ ቻናላችን - @committe433 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018