Channel
በዚህ ቻናል የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶች እና የአበው ቀደምት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ንግግሮች እንዲሁም ልዩ ልዩ ሐይማኖታዊ ትምህርቶችና መልዕክቶች ይተላለፉበታል፡፡
Updated: 2026-09-03
"የጥንቱ ዘመን ሰማዕትነት ከዓላውያን ነገሥታት ጋር ነበር። ዓላውያን ነገሥታት ክርስቲያኖችን ያሳድዳቸዋል። ክርስቲያኖቹም ጨርቄን ማቄን ሳይሉ ይሰደዳሉ። ስለ ሀብት ንብረታቸው፣ ስለ ምድራዊ ክብራቸው፣ ስለሚስቶቻቸው፣ ስለ ልጆቻቸው፣ ስለ ምድራዊት ኑሯቸው ብዙም አይጨነቁም። ዋናው ጭንቀ…
"ዲያብሎስ 'ነገ' በሚል የተስፋ ቃል ዛሬን ይነጥቀናል። ዛሬን ካልተጠቀምንባት ነገም እንደዚሁ በከንቱ ታልፋለች። የሰይጣን ስልቱ በአሁኑ ሰዓት ልናደርገው የሚገባንን በጎ ነገር እንድናዘገይ ማድረግ ነው፤ ምክንያቱም አንድን መልካም ሥራ ለነገ ካስተላለፍነው፣ ያቺ ነገ ስትመጣም ለሌላ ነ…
ሰላም የቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቤተሰቦች ባለፈው ዓመት እግዚአብሔር ረድቶን ለ10 ችግረኛ ተማሪዎች ለ2018 የትምህርት ዘመን የመማሪያ ቁሳቁስ ከዩኒፎርም (ከትምህርት ቤት የደንብ ልብስ) ጋር አሟልተን እንዲማሩ አድርገናል። ዘንድሮም እንደ አምናውና ታችአምናው ለ2019 የትምህርት…
"ሰይጣን አንተን ኃጢአት በማሠራት ተስፋ ሊያስቆርጥህ ይፈልጋል። አንተ ግን በወደቅህበት ቁጥር 'አምላኬ ሆይ ማረኝ' እያልክ በመነሣት ሰይጣንን አሳፍረው። መውደቅህ የስንፍናህ ምልክት ቢሆንም፣ ደጋግመህ መነሣትህ ግን የእግዚአብሔር ልጅ መሆንህን ያረጋግጣል።" ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
ሰላም የቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቤተሰቦች ባለፈው ዓመት እግዚአብሔር ረድቶን ለ10 ችግረኛ ተማሪዎች ለ2018 የትምህርት ዘመን የመማሪያ ቁሳቁስ ከዩኒፎርም (ከትምህርት ቤት የደንብ ልብስ) ጋር አሟልተን እንዲማሩ አድርገናል። ዘንድሮም እንደ አምናውና ታችአምናው ለ2019 የትምህርት…
#ኦርቶዶክሳውያን_ለቅዱሳን_ለምን_ይዘምራሉ? በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ክፍል ፬ (የመጨረሻ ክፍል) የእግዚአብሔርን ክብር አስጠብቃለሁ ብሎ የትርጉም ልዩነቱን ሳይረዳ ለቅዱሳን የሚቀርብን ምስጋና የመተቸት ዝንባሌ ያለው ሰው ግን ይህ አካሔዱ ከመጽሐፍ ቅዱስ የሚያጣላው ነው፡፡ ሰሞኑን አንዳን…
"ያለፉት ቁስሎች ልብህን የመራራነት ምንጭ እንዲያደርጉት ከቶ አትፍቀድ። ይቅር ለማለት ፈቃደኛ ሳትሆን ስትቀር፣ የደስታህን ቁልፍ በበደሉህ ሰዎች እጅ ላይ እየተውከው ነው።" ሊቁ አውግስጢኖስ
#ኦርቶዶክሳውያን_ለቅዱሳን_ለምን_ይዘምራሉ? በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ክፍል ፫ ቅዱሳንን ማመስገን በዳዊትና በሰሎሞን አላበቃም ፤ መላእክትም ለቅዱሳን ሲዘምሩ ታይተዋል፡፡ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ‹ጸጋ የሞላብሽ ሆይ ደስ ይበልሽ አንቺ ከሴቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ› ብሎ ለድንግል…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.