Channel
YouTube channel -https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Facebook page -https://web.facebook.com/aradafm Website - aradafm.com
Updated: 2026-08-25
የጳጉሜን ፌስቲቫል የአፍሪካውያን ወርቃማ ወር በሚል ለ9ኛ ጊዜ በአፍሪካ ህብረት ይካሄዳል ነሐሴ 18፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም) ከጳጉሜን 2 እስከ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት የሚካሄደው ይህ ፌስቲቫል አፍሪካውያን የሚገበያዩበትን ገበያ ለመፍጠር ያለመና ኢትዮጵያውን ለአዲሱ…
የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል ነሐሴ 18፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም) በነገው ዕለት የሚከበረውን 1 ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) ምክንያት በማድረግ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ ይተኮሳል። የመከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ነገ …
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ * እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ የነቢዩ መሐመድ ታሪክ ትውልድን ለበጎ ከሚቀርጹ ታሪኮች መካከል አንዱ ነው፡፡ የተጠሩበትን ዓላማ ማክበር፤ ለተጠሩ…
Media post
Media post
በነብዩ ውልደት እና መልካም ስብዕና ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው ነሐሴ 18፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም) ነገ የሚከበረውን የ1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ ልደት (መውሊድ) በዓልን ምክንያት በማድረግ በነብዩ ውልደት እና መልካም ስብዕና ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት እየ…
Media post
ለመውሊድ በዓል የኃይል መቆራረጥ እንዳይኖር ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል ነሐሴ 18፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሀመድ (ሶ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) ወቅት የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥንና መዋዥቅን ለመቀነስ የተለያዩ የቅድመ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.