Channel
ይህ ቻናል በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሰረቱ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን ፣ መጽሔቶችን ፣ ክርስቲያናዊ የድረ-ገጽ ጽሁፎችን በሰፊው ለአንባቢያን ለማድረስ ይጥራል። የመጽሐፍ ምረቃ ማስታወቂያ ፣ ሀሳብ እና አስተያየት ካሎት በ Direct message በኩል ያድርሱን። Buy ads: https://telega.io/c/amharicspritualbooks
Updated: 2026-09-12
🌼✨🌼✨🌼✨🌼✨🌼✨🌼✨🌼✨ እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ። አመቱ የሰላም ፣ የጤና ፣ የስኬት ያድርግልን ፣ ያቀድውን የምናደርግበት ፣ ይበልጥም ደግሞ እግዚአብሔር ደስ የምናሰኝበት ፣ ፈቃዱን የምንኖርበት ያድርግልን ፥ ጸጋው ይብዛለን። Telegram| Facebook…
🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼 🍬🎉HAPPY NEW YEAR 🎉🍬 ውድ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ ❤️🙏 Telegram| Facebook | Instagram | Twitter(X) |Christian e Library
ጥራት ያላቸውን የስፖርት ትጥቆች ፣ ስፖርት መስሪያ እቃ እና በጉዳትና በማገገም ጊዜ የሚጠቀሟቸውን እንዲሁም የፊዝዮቴራፒ ዕቃዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ። ለበለጠ መረጃ: +251922426890 ወይም @Mikiwon ላይ ያናግሩን! Telegram channel: https://t.me/epuippe…
ትላንትና ማታ ከእውቁ ደራሲ አግዛቸው ተፈራ ጋር ያደረግነው የውይይት መርሃግብር ነበር በጨዋ አንደበቱ ለጥያቄዎቻችን ፍቱን መልሶቹን የሰጠበት ጭምር ነውና ሰምታችሁ ታነፁበት ስንል ጋበዝናችሁ Telegram| Facebook | Instagram | Twitter(X) |Christian e Li…
"ስላሴያዊ መዝሙራት" ቆይታ ከአግዛቸው ተፈራ ጋር!
ተጀምሯል እየገባችሁ Telegram| Facebook | Instagram | Twitter(X) |Christian e Library
ሰላም የመንፈሳዊ መጽሐፍት የቴሌግራም ቻነል አባላቶችና ቤተሰቦች በሙሉ ዛሬ በአንድ ወሳኝ ነገር ብቅ ብያለሁ ይኸውም ፦ ከዚህ ቀደም "ስላሴያዊ መዝሙራ" በሚል አርዕስት የዝማሬዎቻችንን ጉለት ከርዕቱው አስተምህሮና ከሙዚቃው ቅኝት አኳያ እየፈተሽንና እያነሳን ስንወያይበት እንደነበር የቅ…
በትኩሱ ፉት አድርጉት-እንዳያቃጥላችሁ ግን!🙄😁 https://youtu.be/x3wdoIrFDIs?si=PCDVfodjrETkdvGh
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.