Channel
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው ! => በቻናሉ 📌 ፈጣን ፥ 📌 ትኩስ ፥ 📌 ወቅታዊ እና 📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል ! For promotion @addisreporter_bot #ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Updated: 2026-09-09
የድሮን ጥቃት‼ አዳሩን በሕንጣሎ ወረዳ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። በትግራይ ክልል ሕንጣሎ ወረዳ ጣብያ ፍረወይኒ «ማይ ሽመት» ልዩ ቦታ ላይ ሌሊት 8:30 ሰዓት ተደጋጋሚ የድሮን ደብደባ መፈፀሙ ታውቋል። የድሮን ጥቃቱ ኢላማ የህውሃት የጦር መሳሪያ ክምችት ላይ መሆኑ የተነገረ ሲሆን ህው…
ኤኮን በመካከለኛው ምስራቅ ለሚገኙ ሶስት ባለፀጋ ሰዎች ብቻ “Lonely” የተሰኘውን አንድ ዘፈን ብቻ ለአንድ ሰዓት ያህል ደጋግሞ እንዲዘፍን 1 ሚሊዮን ዶላር እንደተከፈለው ገለፀ ታዋቂው የዓለም አቀፍ የሙዚቃ ኮከብ ኤኮን (Akon) በቅርቡ በነበረው የFlagrant ፖድካስት ቆይታው፥…
ያለባህር በር ውጤታማ አንሆንም‼️ ያለ ባሕር በር ባለቤትነት በሎጂስቲክስ ዘርፍ ውጤታማ አገር መሆን አይቻልም - የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ዋና ሥራ አስፈጻሚ። ታከለ ኡማ፣ "የባሕር በር ባለቤትነትን ካላሳካን፣ የፈለግነውን ቴክኖሎጂ ብናለማ፣ የፈለግነውን ያህል መርከብ፣ ባቡር …
ለአዲስ አመት ከ4 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳትን እንደሚያቀርብ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የዘንድሮውን የአዲስ አመት በዓል አስመልክቶ በዛሬው እለት ለመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች መግለጫ ሰጥቷል። የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ…
በኢትዮጵያ ከ46 በመቶ በላይ የሚሆኑ ወጣቶች በሱስ ተጠቂ መሆናቸው ተነገረ:: በኢትዮጵያ የወጣቶች የሱስ ተጠቃሚነት በከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን በቅርቡ የተደረገ አንድ ሀገራዊ ጥናት አመላክቷል። በጥናቱ መሰረት ከ15 እስከ 24 በሚሆን የዕድሜ ክልል ዉስጥ የሚገኙ ወጣቶች የሱስ ተጠ…
በኢትዮጵያ ከ46 በመቶ በላይ የሚሆኑ ወጣቶች በሱስ ተጠቂ መሆናቸው ተነገረ:: በኢትዮጵያ የወጣቶች የሱስ ተጠቃሚነት በከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን በቅርቡ የተደረገ አንድ ሀገራዊ ጥናት አመላክቷል። በጥናቱ መሰረት ከ15 እስከ 24 በሚሆን የዕድሜ ክልል ዉስጥ የሚገኙ ወጣቶች የሱስ ተጠ…
አምባሳደር ሻርማርክ አሕመድ ሙሁመድ በኢትዮጵያ የሶማሊላንድ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ የሶማሊላንድ መንግሥት ልምድ ያላቸውን ዲፕሎማትና የህዝብ አስተዳደር ማሻሻያ ባለሙያ አምባሳደር ሻርማርክ አሕመድ ሙሁመድን በኢትዮጵያ የሶማሊላንድ አምባሳደር አድርጎ ሾሟል። አዲሱ አምባሳደር በሁለቱ ወገ…
ከማረሚያ ቤት ከተፈታ በሦስተኛ ቀኑ የአምቡላንስ ተሽከርካሪ ቁልፍ የሰረቀው ግለሰብ በጽኑ እሥራት ተቀጣ። ከዚህ ቀደም በተጣለበት የፍርድ ውሳኔ መሠረት በማረሚያ ቤት ቆይታ የእስር ጊዜውን አጠናቆ በወጣ በሦስተኛው ቀን በድጋሚ በስርቆት ወንጀል የተከሰሰው አቶ ያሬድ ገብረሚካኤል የተባለ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.